እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ መዝሙረ ዳዊት 5፭ ፥ 2፪ እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ። በጽባሕ ስምዐኒ ቃልየ። በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ። ትርጉምአቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና በማለዳ ድምፄን ስማ። በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ ፤ እጠብቃለሁም።