እስመ ሐረያ እግዚአብሔር መዝሙረ ዳዊት 131፻፴፩ ቁ 13፲፫ እስመ ኀረያ እግዚአብሔር ለጽዮን። ወአብደራ ከመ ትኩኖ ማኅደሮ። ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም። ትርጉምእግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና ፤ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወዷታልና ፤ እንዲህ ብሎ ይህች ለዘላለም ማረፊያየ ናት።