እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። መዝሙረ ዳዊት 83፹፫ ቁ 6፮ እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያሰተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን። ትርጉምየሕግ መምህር በረከተን ይሰጣልና ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል። የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።