እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ። መዝሙረ ዳዊት 68፷፰ ፥ 9፱ እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ። ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ። ወቀፃዕክዋ በጾም ለነፍስየ። ትርጉምየቤትህ ቅናት በልቶኛል። የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ላይ ወድቋልና። ነፍሴን በጾም አስመረርኋት።