ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ። መዝሙረ ዳዊት 42፵፪ ፥ 3፫ ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ። እማንቱ ይምርሓኒ ወይስዳኒ ደብረ መቅደስከ። ወውስተ አብያቲከ እግዚኦ። ትርጉምብርሃንህንና እውነትህን ላክ እነርሱም ይምሩኝ። ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውስዱኝ።