ፈኑ እዴከ እምዓርያም። መዝሙረ ዳዊት 143፻፵፫ ፥ 7፯ ፈኑ እዴከ እምአርያም። አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ። ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር። ትርጉምእጅህን ከአርያም ላክ ፤ አድነኝም። ከብዙ ውኆች ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ።