ፍሬ ፃማከ ተሴስይ። መዝሙረ ዳዊት 127፻፳፯ ቁ 2፪ ፍሬ ፃማከ ተሤሠይ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ። ትርጉምየድካምህን ፍሬ ትመገባለህ። ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል። ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት።