ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ። መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯ ፥ 27፳፯ ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ። እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። አምላኪየ አንተ እገኒ ለከ። ትርጉምእስከ መሠዊያ ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ አሠሩት። አንተ አምላኬ ነህ ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።