ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 34፴፬ ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር። ላዕለ እሥራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ። ወኃይሉሂ እስከ ደመናት። ትርጉምለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ። ግርማው በእሥራኤል ላይ ፤ ኃይሉም በደመናት ላይ ነው።