ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ። መዝሙረ ዳዊት 64፷፬ ፥ 9፱ ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ። ወአብዛኅኮ ለብዕላ። ፈለገ እግዚአብሔር ምሉዕ ማያተ። ትርጉምምድርን ጎበኘሃት አጠጣሃትም። ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ። የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው።