ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ። መዝሙረ ዳዊት 16፲፮፥ 3፫ ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ። አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ። ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው። ትርጉምልቤን ፈተንኸው ፤ በሌሊትም ጐበኘኸኝ። ፈተንኸኝ፤ ምንም አላገኘህብኝም። የሰውን ሥራ አንደበቴ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው።