ኢትግፈኒ እምቅድመ ገጽከ። መዝሙረ ዳዊት 50፶ ፥11፲፩ ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ። ወመንፈስከ ቅዱስ ኢታውፅእ እምላዕሌየ። ዕሥየኒ ፍሥሓ ወአድኅኖተከ። ትርጉምከፊትህ አትጣለኝ። ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ።