ከመ እንግር ፈቀደከ መከርኵ አምላኪየ። መዝሙረ ዳዊት 39፴፱ ፥ 8፰ ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ። ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ። ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ። ትርጉምአምላኬ ሆይ፥ፈቃድህን ለማድረግ ወደድኩ። ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው። በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህን አወራለሁ።