ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 13፲፫ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር። ወገበዋቲሃኒ በኀመልማለ ወርቅ ። አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ። ትርጉምከብር እንደ ተሠሩ እንደ ርግብ ክንፎች በቅጠልያ ፤ ወርቅም እንደ ተለበጡ ላባዎቿ ትሆናላችሁ ፤ ሰማያዊ ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ።