ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 134፻፴፬ ፥ 5፭ ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር። በሰማይኒ ወበምድርኒ። በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት። ትርጉምበሰማይና በምድር ፤ በባሕርና በጥልቆችም ሁሉ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።