ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ። መዝሙረ ዳዊት 50፶ ፥ 10፲ ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ። መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ። ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ። ትርጉምአቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ። የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ።