ለነዳያኒሃኒ አጸግቦሙ እክለ። መዝሙረ ዳዊት 131፻፴፩፥ 15፲፭ ወለነዳያኒሃኒ አጸግቦሙ እክለ። ወለካህናቲሃኒ አለብሶሙ ሕይወተ። ወጻድቃኒሃኒ ትፍሥሕተ ይትፌሥሑ። ትርጉምድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ። ካህናትዎችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ። ቅዱስኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።