ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ መዝሙረ ዳዊት 66፷፮ ፥ 6፮ ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ። ወይባርከነ እግዚአብሔር። ትርጉምምድር ፍሬዋን ሰጠች። እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። እግዚአብሔር ይባርከናል።