መሐለ እግዚአብሔር ወኢይኔስሕ መዝሙረ ዳዊት 109፻፱ ፥ 4፬ መሐለ እግዚአብሔር ወኢይኔስሕ። አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሢመቱ ለመልከ ጼዴቅ። እግዚአብሔር በየማንከ። ትርጉምእንደ መልከ ጸዴቅ ሥርዓት አንተ ዘላለም ካህን ነህ ብሎ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም። እግዚአብሔር በቐኝህ ነው።