መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን። መዝሙረ ዳዊት 86፹፮ ፥ 1፩ መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን። ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን። እምኵሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ። ትርጉምመሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋልና።