ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ። መዝሙረ ዳዊት 131፻፴፩ ፥ 6፮ ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ። ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም። ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር። ትርጉምእነሆ በኤፍራታ ሰማነው። በዱር ውስጥም አገኘነው። ወደማደሪያዎቹም እንገባለን።