ነገሥተ ተርሴስ መዝሙረ ዳዊት 71፸፩፥10፲-11፲፩ ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውኡ። ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ። ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር። ትርጉምየተርሴስና የደሴቶች ነግሥታት ስጦታን ያመጣሉ። የዐርብና የሳባ ነገሥታት እጅ መንሻን ያቀርባሉ። የምድር ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል።