ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ። መዝሙረ ዳዊት 80፹ ፥ 3፫ ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ። በዕምርት ዕለት በዓልነ። እስመ ሥርዓቱ ለእሥራኤል ውእቱ። ትርጉምበመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ ፤ ለእሥራኤል ሥርዓቱ ነውና።