ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ መዝሙረ ዳዊት 79፸፱ ፥ 1፩ ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ። ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ። ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ። ትርጉምየእስራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ። ዮሴፍን እንደመንጋ የምታሰማራ። በኪሩቤል ላይ የምትቀመጠው ተገለጥ።