ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ። መዝሙረ ዳዊት 83፹፫ ፥ 3፫ ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ። ወማዕነቅኒ ኀበ ታነብር ዕጐሊሃ። ምሥዋዒከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን። ትርጉምወፍ ለእርሷ ቤትን አገኘች። ዋኖስም ጫጩቶችዋን የምታኖርበት ቤት አገኘች። የሠራዊት ጌታ አምላክ ንጉሤም አምላኬም ሆይ እርሱ መሠዊያህ ነው።