ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ። መዝሙረ ዳዊት 76፸፮ ፥ 17፲፯ ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ። ቃለ ነጎድጓድከ በሠረገላት። አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም። ትርጉምደመኖች ድምፅን ሰጡ ፤ ፍላጾችህም ወጡ። የነጎድጓድህ ድምፅ በዐውሎ ነበረ። መብረቆች ለዓለም አበሩ።