ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል መዝሙረ ዳዊት 45፵፭ ፥ 4፬ ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል። እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ። ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ። ትርጉምልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። እግዚአብሔር በመካከሏ ነው ፤ አትናወጥም። እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል።