ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ። መዝሙረ ዳዊት 33፴፫ ፥ 5፭ ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ። ወኢይትኀፈር ገጽክሙ። ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ። ትርጉምወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል። ፊታችሁም አያፍርም። ይህ ችግረኛ ጮኸ ፤ እግዚአብሔርም ሰማው።