ርእዩከ ማያት እግዚኦ። መዝሙረ ዳዊት 76፸፮ ቁ 16፲፮ - 17፲፯ ርእዩከ ማያት እግዚኦ። ርእዩከ ማየት ወፈርሁ። ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ። ትርጉምአቤቱ ውኆች አዩህ። ውኆችም አይተውህ ፈሩ። ጥልቆች ተነዋወጡ ፤ ውኆችም ጮኹ።