ሣህል ወርትዕ ተራከባ። መዝሙረ ዳዊት 84፹፬ ፥ 10፲ - 11፲፩ ሣህል ወርትዕ ተራከባ። ጽድቅ ወሰላም ተሰዐማ። ርትዕሰ እምድር ሠረጸት። ትርጉምምሕረትና እውነት ተገናኙ። ጽድቅና ሰላም ተሳሳሙ። እውነት ከምድር በቀለች።