ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልዐ ምድረ። መዝሙረ ዳዊት 32፴፪ ቁ 5፭ ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልዐ ምድረ። ወበቃለ እግዚአብሔር ጸንዓ ሰማያት። ወእምእስትንፋሰ አፉሁ ኵሉ ኃይሎሙ። ትርጉምየእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን መላች። በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ። ሠራዊታቸውም ሁሉ ባፉ እስትንፋስ ተገኙ።