ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወእጽምዒ እዝነኪ፡፡ መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 10፲ ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወእጽምዒ እዝነኪ፡፡ ርሥዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ። እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ። ትርጉምልጄ ሆይ ስሚ ፤ እዪ ፤ ጆሮሽንም አዘንብዪ ፤ ወገንሽን ፤ የአባትሽንም ቤት እርሺ ፤ ንጉሥ ውበትሽን ወዷልና።