ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ መዝሙረ ዳዊት 48፵፰ ፥ 10፲ ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ። መከማሁ ይትሐጐሉ አብዳን እለ አልቦሙ ልብ ። ወየኀድጉ ለባዕድ ብዕሎሙ። ትርጉምብልሃተኞች እንዲሞቱ ፤ ሰነፎችና ደንቆሮች በአንድነት እንዲጠፉ ፤ ገንዘባቸውንም ለሌሎች እንዲትዉ አይቷል።