ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ። መዝሙረ ዳዊት 88፹፰ ቁ ፥ 12፲፪ ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ። ወይሴብሑ ለስምከ። መዝራዕትከ ምስለ ኃይል። ትርጉምታቦርና አርምንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ለስምህ ምስጋና ያቀርባሉ። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነውና።