ተቀነዩ ለእግዚአብሔር መዝሙረ ዳዊት 2፪፥11፲፩ ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት። ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ። አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአብሔር። ትርጉምለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ። ለእርሱም በመገዛታችሁ ደስ ይበላችሁ። ጌታ እንዳይቆጣ ትእዛዙን ጠብቁ።