ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ መዝሙረ ዳዊት 17፲፯ ፥ 10፲ ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ። ወሠረረ በክንፈ ነፋስ። ወረሰየ ጽልመተ ምስዋሮ። ትርጉምበኪሩቤክም ላይ ተቀምጦ ከመብረር ተፋጠነ ፤ በነፋስም ክንፍ በረረ። መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ።