ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ። መዝሙረ ዳዊት 102፻፪ ቁ 14፲፬ ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ። ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ። ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ። ትርጉምአቤቱ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ። ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው። እንደ በረኃ አበባም እንዲሁ ያብባል።