ተዘከር ማኅበረከ ዘአቅደምከ ፈጢረ መዝሙረ ዳዊት 73፸፫ ፥ 2፪ ተዘከር ማኅበረከ ዘአቅደምከ ፈጢረ። ወአድኀንከ በትረ ርስትከ፤ ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ። ትርጉምአስቀድመህ የፈጠርካትን ማኅበርን ፤ የጠበቅሃትንም የርስትህን በትር ፤ በእርሷ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።