ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ መዝሙረ ዳዊት 91፺፩ ፥ 12፲፪ ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ። ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ። ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተእግዚአብሔር። ትርጉምጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል። እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል። በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል።