ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር። መዝሙረ ዳዊት 147፻፵፯ ፥ 1፩ ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር። ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን። እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ። ትርጉምኢየሩሳሌም እግዚአብሔርን ታመሰግናለች። ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ። የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቷልና።