ወአነሂ በኩርየ እሬስዮ። መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯ ፥ 27፳፯ እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። ግብሩ በዐለ በትፍሥሕት በኅበእለያስተሐምምዎ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። ትርጉምእግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን። እስከ መሥውያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋእት በገመድ እሰሩት።