ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ
መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 28፳፰ - 29፳፱
ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ ።
ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም።
ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ።
ትርጉም
አቤቱ ይህንም ለእኛ የስራኸውን አጽናው ።
በኢየሩሳሌም ስላለው ምቅደስህ ።
ነገሥታት እጅ መንሻን ለአንተ ያመጣሉ
መዝሙረ ዳዊት 67፷፯ ፥ 28፳፰ - 29፳፱
ትርጉም