ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ። መዝሙረ ዳዊት 50፶ ፥ 12፲፪ ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ። ከመ እምሀሮሙ ለኃጥኣን ፍኖተከ። ወረሲዓን ይትመየጡ ኀቤከ። ትርጉምበእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። ለሕግ ተላላፊዎች መንገድህን አስተምራለሁ። ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።