ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ መዝሙረ ዳዊት 57፶፯ ፥ 8፰ ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፤ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ኅለተ ኮነ፤ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡ ትርጉምእሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩዋትም።እሾኻችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ። ሕያዋን ሳላችሁ በዓመቱ ይነጥቃችኋል።