ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው። መዝሙረ ዳዊት 146፻፵፮ ፥ 8፰ ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው። ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ። ወለዕጒለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ። ትርጉምለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም ፤ ለሚጠሩት ለቁራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል።