ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ መዝሙረ ዳዊትΎ9፱ ፥1፩ 1፩ ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ። እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ። ወኢረስዐ ዐውያቶሙ ለነዳያን። ትርጉምበአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ። ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቧልና። የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።