ወሳሙኤልኒ ምስስ እከ ይጼውዑ ስሞ መዝሙረ ዳዊት 98፺፰ ፥ 6፮ ወሳሙኤልኒ ምስለ እለ ይጼውዑ ስሞ። ይጼውዕዎ ለእግዚአብሔር ውእቱኒ ይሰጥዎሙ። ወይትናገሮሙ በዐምደ ድመና። ትርጉምሳሙኤልም ስሙን በሚጠሩ ዘንድ ናቸው። እግዚአብሔርን ጠሩት ፤ እርሱም መለሰላቸው። በደመና ዓምድም ተናገራቸው።