ወተንሥአ፡እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ፡እምንዋም። መዝሙረ ዳዊት 77፸፯ ፥ 65፷፭ ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም። ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን። ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ። ትርጉምእግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ። የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ።