ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 9፱ ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኍብርት። ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወአጽሚኢ ዕዘነኪ። ትርጉምበወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ትሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ልጄ ሆይ ስሜ ፤ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ።