ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ። መዝሙረ ዳዊት 17፲፯ ፥ 43፵፫ ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ። ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ። ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ። ትርጉምየአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ። የማላውቀው ሕዝብም ይገዛልኛል። በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ።